የስታዲየሞች ግምገማ ዛሬ ተጠናቀቀ

በተዋቀረ ሦስት ኮሚቴዎች አማካኝነት በየሀገሪቱ በተመረጡ ስታዲየሞች እና መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ግምገማ ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

የዝውውር መስኮቱ ከአስራ ስድስት ቀናት በኃላ ይከፈታል

የዝውውር መስኮቱ ቀደም ተብሎ ከመስከረም 2 ጀምሮ እንደሚከፈት ቢጠበቅም በአስራ ሦስት ተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ በይፋ ከመስከረም…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

አሰልጣኝ ደረጀ በላይ የሀላባ ከተማ አዲሱ አሰልጣኝ በመሆን በዛሬው ዕለት መሾማቸውን የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አንዋር ስርጋፋ…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…

ሲዳማ ቡና የእግድ ውሳኔ ተላለፈበት

በተጫዋቹ ሙጃሂድ መሐመድ ክስ ቀርቦበት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል ሲዳማ ቡና ከፌዴሬሽኑ ማንኛውም አገልግሎት እንዳያገኝ…

ሶከር ሜዲካል | ስብራት እና ውልቃት

በእግር ኳስ በጣም ተዘውትረው ከሚታዩ ህመሞች ወይንም ጉዳቶች የአጥንት መሰመር እና የመገጣጠሚያ አካባቢ የሚኖር መውለቅ አደጋዎች…

Continue Reading

ለቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ድጋፍ ተደረገላቸው

በኢትዮጵያ ዳኞች ታሪክ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ዳኞች መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞ አንጋፋ ኢንተርናሽናል ዳኛ ዓለም ንፀበ…

ሙጂብ ቃሲም በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

ከፋሲል ከነማ ጋር እንደሚለያይ ገልፆ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከክለቡ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። በፋሲል ከነማ ጋር ጥሩ…

ሀዋሳ ከተማ ለሴት ቡድኑ አዳዲስ አሰልጣኞችን ቀጥሯል

የሀዋሳ ከተማ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በይፋ አዳዲስ አሰልጣኞችን መሾሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ክለቡን ከምስረታው ጀምሮ…

ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ኢንስትራክተሮች እነማን ናቸው?

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይፋ የተመዘገቡት የሀገራችን የካፍ ኢንስትራክተሮች በዝርዝር እነማን እንደሆኑ ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…