የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ ሲያቀርቡ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ ምላሽ ሰጥተውናል። ከሦስት ሳምንታት…
ዜና
ዮናስ ገብረሚካኤል እና የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን የቦነስ አይረስ ገጠመኝ
ባለፈው ሳምንት በዘጠናዎቹ ኮከቦች አምዳችን የዮናስ ገብረሚካኤል የህይወት ጉዞ ማስቃኘታችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ተጫዋቹ ከአርጀንቲና ትውስታዎቹ…
ወላይታ ድቻ ለተጫዋቾች ጥያቄ ምላሽ ሰጠ
በሁሉም የሀገሪቷ የሊግ ውድድሮች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ በበረታበት በዚህ ሰዓት የወላይታ ድቻ በተጫዋቾች በኩል ለተነሳበት ጥያቄ…
የሴቶች ገፅ | 26 ዋንጫዎችን ያነሳችው ብዙሃን እንዳለ..
ለ13 ዓመታት ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ግልጋሎት የሰጠችው እና በ4 የተለያዩ ክለቦች 26 ዋንጫዎችን ያነሳችው…
አምሀ በለጠ የት ይገኛል ?
በሐረር ቢራ ፣ አዳማ ከተማ ፣ ንግድ ባንክ ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የተጫወተው አማካዩ…
አፍሪካ እና ኮቪድ 19 – ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ሀገር…
ሱፐር ስፖርት ከኮሮና ወረርሺኝ ጋር በተያያዘ የአፍሪካ የሊግ ውድድሮችን አስመልክቶ ይዞት በወጣው መረጃ ኢትዮጵያ ብቸኛዋ ሃገር…
ስለ አህመድ ጁንዲ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
በወቅቱ የነበሩ አሰልጣኞች ለብሔራዊ ቡድን የመጫወት ዕድል የነፈጉትና እግርኳስ እስካቆመበት ጊዜ ድረስ አቋሙን ጠብቆ ለከፍተኛ ጎል…
የቤተሰብ አምድ | ከኳስ ሜዳ ሠፈር የተገኘው ቤተሰብ
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከአንድ ቤተሰብ ወጥተው የስኬት መንገድን የተጓዙ በርካታ ተጫዋቾችን ተመልክተናል፡፡ በዛሬው የቤተሰብ አምዳችንም…
ተስፈኛው የመሐል ተከላካይ ዳዊት ወርቁ …
” በትልቅ ደረጃ መጫወት እፈልጋለሁ” ትውልድ እና እድገቱ ባህር ዳር ከተማ፣ ህዳር 11 የተባለ ሰፈር ነው።…
ዕድሉ ደረጄ የአውሮፓ የአሰልጣኞች ስልጠናን መውሰድ ጀመረ
በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ ያሳካውን ስኬት በአሰልጣኝነቱም ለመድገም እየተንደረደረ የሚገኘው ዕድሉ ደረጄ በአውሮፓ ከፍተኛ የሆነውን ስልጠና መውሰድ…