ዛሬም ትዝታዬን ይዤ መጥቻለሁ። ከዚህ ቀደም እንዳልኳችሁ “ጉምቱ” ፀሃፊ አይደለሁም፡፡ ከሥነ-ጽሁፍ ዘርፍ ስጦታውንም፣ ችሎታውንም የታደልኩኝ እንዳልሆንኩ…
Continue Readingዜና
የአዳማ ከተማ ደሞዝ አከፋፈል ቅሬታ አስነስቷል
ለወራት ደሞዝ መክፈል የተቸገረው አዳማ ከተማ የተወሰነ ወራት ደሞዝ ቢከፍልም አሁንም በተጫዋቾች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠረ ይገኛል።…
“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከአቡበከር ናስር ጋር…
የኢትዮጵያ ቡና የወቅቱ አጥቂ አቡበከር ናስር በዘመናችን ከዋክብት ገፃችን የዛሬ እንግዳ ነው። ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፈ…
ስለ ሳምሶን ሙሉጌታ “ፍሌክስ” ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
“ሳሚ ልስልሱ አንጀት አርሱ” እያሉ ደጋፊዎች የዘመሩለትና ቅዱስ ጊዮርጊስን ለረዥም ዓመታት በተከላካይነት ያገለገለው ሳምሶን ሙልጌታ “ፍሌክስ”…
የመንግስቱ ወርቁ ‘የኖራ ማህተም’
ታሪካዊው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰው መንግስቱ ወርቁ በተጫዋችነት ዘመኑ በአንድ ወቅት በሜዳ ላይ የፈጠረውን ትዕይንት ከገነነ…
“የተጫዋቾች ደሞዝ ያልከፈልንበት ጊዜ የለም” ወልቂጤ ከተማ
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ደሞዝ ለመክፈል አዳጋች በሆነበት በዚህ ወቅት ወልቂጤ ከተማ ደሞዝ እንዳልከፈለ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ…
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን የሚያስታውስ መርሐ ግብር ተካሄደ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ቀደምት እና መካከለኛው ዘመን በክለብ እና በብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ስም ያተረፉ የቀድሞ ተጫዋቾችን የሚዘክር…
የቀድሞ ዳኛ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛል
በአዲስ አበባ ስታዲየም ብዙኀኑ የስፖርት ቤተሰብ እና አመራር የሚያቀው የቀድሞ ዳኛ እንዳልካቸው መኮንን (ሳንዱች) በከፍተኛ ችግር…
ፋሲል ከነማ ሌላኛው ምስጋና የተቸረው ክለብ ሆኗል
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ለፋሲል ከነማ ምስጋና አቅርቧል። ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከሊግ ካምፓኒው ጋር…
የሎዛ አበራ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል
ሎዛ አበራ የምትገኝበት የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ በሴቶች እግርኳስ ትልቁ መድረክ ላይ መሳተፉ ተረጋግጧል። የማልታ እግር ኳስ…

