ደደቢት በቅዳሜው ጨዋታ ዙርያ ያለውን አቋም አሳወቀ

ደደቢት ባለፈው ሳምንት ፋሲል ከነማን ባስተናገደበት ጨዋታ ስለተፈጠረው ስርዓት አልበኝነት ያለውን አቋም በደብዳቤ ለፌደሬሽን አሳወቀ። ለፌደሬሽኑ…

ፋሲል ከነማ ክስ አቀረበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ማ ሳምንት ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል ቅዳሜ ዕለት በደደቢት እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በ65ኛው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ ከ ጅማ አባ ጅፋር ጋር 1-1 ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | አአ ከተማዎች ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው ከድሬዳዋ ጋር አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሂዶ አዲስ አበባ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የሆነው የወልዋሎ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ 1-1 በሆነ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ወልቂጤ መሪነቱን ከመድን ተረክቧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቅዳሜ ፣ እሁድ እና ዛሬ ሲከናወን መድን እና ኢኮስኮ ሽንፈትን አስተናግደዋል ፤ ወልቂጤ…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ሚያዚያ 28 ቀን 2011 FT ወልዋሎ ዓ/ዩ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር 27′ አብዱራህማን ፉሴይኒ 72′…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ውሎ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተከናውነዋል። ከሸገር ደርቢ ጨዋታ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ቢጥልም ተከታዩ በመሸነፉ ልዩነቱን አስፍቷል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ጨዋታዎች እሁድ ተደርገው መሪው ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ የተጋራበት፤ ተከታዩ አርባምንጭ ከተማ የተሸነፈበት…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ መሪነቱን ሲያጠናክር ተከታዮቹ ነጥብ ጥለዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ ሰበታ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል። ተከታዮቹ…