ለቀይ ቀበሮዎቹ ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ…

ቀይ ቀበሮዎቹ ስለ ታንዛንያው ውድድር ይናገራሉ

በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው  ከ17 ኣመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ…

የቀይ ቀበሮዎቹ ጉዞ በዩጋንዳ ተገትቷል

በካፍ የማጣርያ አሰራር ለውጥ ምክንያት ከዘንድሮ ጀምሮ በዞን ተከፋፍሎ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ…

የኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ተጀምሯል

የ2010 የኮፓ ኮካ ኮላ ሐገር አቀፍ ውድድር ቅዳሜ በባቱ ስታድየም በተደረገ ስነ-ስርዓት ተከፍቷል።  በሀለቱም ፆታዎች 8…

የኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ ይጀምራል

በኮፓ ኮካ ኮላ ኩባንያ አማካኝነት እድሜያቸው 15 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ ውድድር በነገው…

የቀይ ቀበሮዎቹ በድል የታጀበ ጉዞ ቀጥሏል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ውድድር ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ታላቁ የእግር ኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማን ለመዘከር የሚደረገው የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ከመጪው ረቡዕ ጀምሮ…

ሀገር አቀፍ የታዳጊዎች ሥልጠና ምዘና ውድድር ነገ ይጀምራል

በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አዘጋጅነት ከነሀሴ 13-27 በአዳማ የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊ…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስለ ቀይ ቀበሮዎቹ የታንዛንያ ቆይታ ይናገራል

በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተደረገ ያለው የ2019 የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች…