ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በባርሴሎና

በታላቁ የባርሴሎና የወጣቶች ማሰልጠኛ ማዕከል ላማሲያ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በክለቡ የወጣት ቡድን ውስጥ…

Continue Reading

ታንዛንያ 2018 | ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ጨዋታዎችን ይመራሉ

በ2019 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል፡፡ ከነሀሴ 4-20 በአፍሪካ ዋንጫ…

ታንዛኒያ 2018 | ቀይ ቀበሮዎቹ ዳሬ ሰላም ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወደ በ2019 የታዳጊዎች አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለመሳተፍ ወደ ዳሬሰላም ያቀናው…

ታንዛንያ 2019 | ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን ቀጥሏል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታውን በሴካፋ ዞን የሚያደርገው የኢትዮጵያ 17…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ውድድር ሐምሌ 27 ይጀምራል

በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አዘጋጅነት ለክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያነት የሚካሄደው ውድድር ሐምሌ 27 ይጀመራል። ለ13ኛ ተከታታይ…

ለ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 25 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከነሐሴ 4 – 20 በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ሴካፋ ዞን ማጣርያ ከቀናት…

ኢትዮጵያ ቡና እና ወለይታ ድቻ ለ20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜ ደርሰዋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ መካሄዱን ቀጥሎ ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ…

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ቻምፒዮን ሆኗል

በባቱ ከተማ ያለፉትን 10 ቀናት ሲከናወን የቆየው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በዛሬው…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ዝግጅቱን በቀጣይ ሳምንት ይጀምራል

በታዛንያ አስተናጋጅነት በ2019 ለሚከናወነው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሴካፋ ዞን በሁለት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የማጣርያ…

የአሴጋ እግርኳስ አካዳሚ ዛሬ ምሽት ወደ ስዊድን አምርቷል

በዓለማችን ካሉ የታዳጊዎች የእግርኳስ ውድድር ውስጥ ብዙ ቡድኖችን በማሳተፍ ቀዳሚ የሆነው የጎቲያ ዋንጫ ሰኞ በጎተንበርግ ስዊድን…