የአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ወደ ናይሮቢ የቀናው መከላከያ በሊዮፓርድስ 2-0 ተሸንፏል፡፡
March 2014
ደደቢት የአፍሪካ ጉዞውን በድል ጀመረ
የ2005 የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ደደቢት የዛንዚባር ሻምፒዮኑ ኬኤምኤኤምን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ የበላይነት ጋር 3-0 አሸንፎ ወጥቷል፡፡
ደደቢት የአፍሪካ ፈተናውን እሁድ ይጀምራል
የ2005 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ደደቢት በቅድመ ማጣርያው የዛንዚባሩን ኬኤምኬኤምን እሁድ በ10 ሰአት በአዲስ አበባ ስታዲየም…
መከላከያ በኮንፌድሬሽን ዋንጫ ናይሮቢን ይጎበኛል
በ2005 የውድድር አመት መጠናቀቅ ባለመቻሉ ወደ 2006 የተሸጋገረውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ያሸነፈው መከላከያ በኮንፌድሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ…