April 2014
ኢትዮጵያ ቡና ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አጥብቦ አንደኛውን ዙር አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሐረር ቢራን 2-0 አሸንፎ አንደኛውን ዙር በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብ/ቡድን ነገ ወደ ሲሸልስ ያመራል
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ወጣቶች ዋንጫ ማጣርያ እሁድ ከ ሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ…
ፌዴሬሽኑ በአሰልጣኝ ቅጥር ላይ ግራ ተጋብቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሰኞ ፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ አዲሱ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ እንዲሆኑ መወሰናቸውን ቢያሳውቁም አሁንም…
ዝውውር ፡ መሃመድ ናስር ወደ መድን ተመለሰ
አምና የኢትዮጵያ መድን ከፍተኛ ግብ አግቢ የነበረው መሃመድ ናስር ከ6 ወራት የሱዳን ቆይታ በኋላ ወደ መድን…
አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በፌዴሬሽኑ ተመረጡ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቀጣዩን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መርጦ መጨረሱንና ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶን ለመቅጠር መወሰኑን አስታውቋል፡፡