ግርማ ካሳዬ የአርባምንጭ ዋና አሰልጣኝ ሊሆኑ ይችላሉ

  አርባምንጭ ከነማ ከዋና አሰልጣኙ አለማየሁ አባይነህ ጋር ከተለያየ በኋላ ቀጣዩ አሰልጣኝን ለመቅጠር እቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ…

አሸናፊ ሽብሩ ለኤሌክትሪክ በይፋ ፈርሟል

ኤሌክትሪክ በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ የደረሳቸውን ተጫዋቾች ፌዴሬሽን ወስዶ ማስፈረሙን በመቀጠል ዛሬ ደግሞ አሸናፊ ሽብሩን የግሉ…

ግርማ በቀለ በሀዋሳ መውጫ በር ላይ ሲቆም በረከት ይስሃቅ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሊመለስ ይችላል

  የሀዋሳ ከነማው ተከላካይ ግርማ በቀለ ከክለቡ ጋር የመቆየቱ ነገር ያበቃለት ይመስላል፡፡ ተጫዋቹ ከክለቡ ጋር ኮንትራቱን…

አብዱልከሪም ለኢትዮጵያ ቡና ፈርሟል

ኢትዮጵያ ቡና የአብዱልከሪም መሃመድን ዝውውር ዛሬ አጠናቋል፡፡ የመስመር ተከላካዩ ለቡና የ2 አመት ውልም ፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ ዛሬ…

ኤሌክትሪክ ፍፁም ገ/ማርያምን የራምኬል ምትክ ለማድረግ እንቅስቃሴ ጀምሯል

ከትልልቅ ክለቦች ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ራምኬል ሎክ ኤሌክትሪክን የመልቀቁ ነገር እርግጥ ይመስላል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ አጥቂ…

ኤሌክትሪክ 8 ተጫዋቾቹን ዛሬ በይፋ አስፈርሟል

ኤሌክትሪክ ዛሬ ውል ለማደስ የተስማማቸውን እና አዳዲስ ተጫዋቾቹን ፌዴሬሽን ወስዶ አስፈርሟቸዋል፡፡ ክለቡ ያስፈረማቸው ተጫዋቾች ከዚህ በፊት…

ደደቢት የ5 ተጫዋቾቹን ኮንትራት አድሷል

በዝውውር መስኮቱ እስካሁን አዲስ ተጫዋች ያላስፈረመው ደደቢት ዛሬ የ5 ተጫዋቾቹን ኮንትራት አድሷል፡፡ ደደቢት ዛሬ ያስፈረማቸው ተጫዋቾች…

ባንክ ቢንያም አሰፋ እና ፍቅረየሱስን አስፈርሟል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቡናው ቢንያም አሰፋ እና የኤሌክትሪኩ አማካይ ፍቅረየሱስ ተክለብርንን አስፈርሟል፡፡ ባንክ ለተጫዋቾቹ ፊርማ ምንያህል…

አብዱልከሪም መሀመድ ወደ ኢትዮጵያ ቡና?

የሲዳማ ቡናው የመስመር ተከላካይ አብዱልከሪም መሃመድ ሲዳማ ቡናን ለቆ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱን ከምንጮቻችን…

ለግንዛቤ፡ ኢትዮጵያ እና የካጋሜ ካፕ እውነታዎች

  የሴካፋ የክለቦች ዋንጫ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ አዳማ ከነማ ለ2ኛ ተከታታይ አመታት ኢትዮጵያን በመወከል…

Continue Reading