ስኮትላንዳዊው የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ቦቢ ዊሊያምሰን ቡድናቸው እሁድ በቻን ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በአሸናፊነት…
2015
“ከኢትዮጵያ ጋር በነበረን ጨዋታ ዕድለኞች አልነበርንም” – የሌሶቶው አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ
የሌሴቶ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ሲፌፌ ማቴቴ ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረጉት ጨዋታ ቢያንስ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ንግድ ባንክ እና ዳሽን ለፍፃሜ ደረሱ
በወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ባለው በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፍፃሜ ግማሽ ተፋላሚዎች ታወቁ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ወንጂ ላይ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ 10 ብድኖችን በሁለት ምድብ ከፍሎ ሲያፋጥጥ የነበረው…
አዳማ ከነማ በሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ይሳተፋል
ታንዛኒያ በምታዘጋጀው የሴካፋ ክለቦች ካጋሜ ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ አዳማ ከነማ እንደሚሳተፍ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡…
ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ግብፅ ሊያመራ ይችላል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የኮከብ ግብ አግቢነት በ22 ግቦች የወሰደው ናይጄሪያዊው የደደቢት አጥቂ ሳሙኤል ሳኑሚ በግብፅ አል…
ኢትዮጵያ ከኬኒያ በባህርዳር ይካሄዳል
ኢትዮጵያ ከኬኒያ ጋር ለምታደረገው የቻን 2016 ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌድሬሽኑ ፕሬዝዳንት…
ዋልያዎቹ ፊታቸውን ወደ ቻን አዙረዋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከእሁዱ የሌሴቶ ድል በኋላ ፊቱን ከኬንያ ጋር ወደሚጠብቀው የቻን ማጣርያ ጨዋታ አዙሯል፡፡ ቡድኑ…
‹‹ ዝናቡ በሚገባ ጠቅሞናል ›› በኃይሉ አሰፋ
የብሄራዊ ቡድኑ 2ኛ አምበል በኃይሉ አሰፋ ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላ በሰጠው ድህረ ጨዋታ አስተያየት ስለ በጨዋታው ስለተከሰቱ…
‹‹ የማሸነፍ ፍላጎት ለድል አብቅቶናል ›› ዮሃንስ ሳህሌ
ስለ ጨዋታው እንቅስቃሴ . . ‹‹ በመጀመርያው አጋማሽ በምንፈልገው ደረጃ እንዳልተንቀሳቀስንና ከ100 ሺሀ የማያንስ ህዝብ እንዳያዝንብን…