ክርስቲያን ጎርኩፍ ከኢትዮጵያ የደርሶ መልስ ጨዋታ በኋላ ሰራቸውን ሊለቁ ይችላሉ

የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ዋና አሠልጣኝነት ወንበር በሐምሌ ወር 2006 ዓ.ም. ከቫሂድ ሃሊልሆድዚች የተረከቡት ፈረንሳዊ አሠልጣኝ ክርስቲያን…

ጋቦን 2017 ማጣርያ ፡ አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

አልጄርያ 7-1 ኢትዮጵያ 23’48’ ሶፊያን ፌጉይሊ 31’90+3 ኢስላም ስሊማኒ 72′ ያቺን ብራሂሚ 75′ ሳፊር ታይደር 80′…

Continue Reading

ትውልደ ፈረንሳዊያኑ ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሃኒ ለአልጄሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰለፋሉ ተብሎ ይጠበቃል

በፈረንሳይ እና በቤልጂየም ሊግ ክለቦች የሚጫወቱት ያሲን ቤንዚያ እና ሶፊያን ሃኒ በአሠልጣኝ ክርስቲያን ጎርኩፍ ለመጀመሪያ ጊዜ…

” ለአልጄርያ ከፍተኛ ግምት ቢሰጥም በጨዋታው ተቃራኒው ሊከሰት ይችላል ” የዋልያዎቹ አምበል አስራት መገርሳ 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ እጣ ፈንታውን የሚወስኑ ሁለት ጨዋታዎች ከአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን ጋር ያደርጋል፡፡…

“የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ፍጥነት ሊያስቸግረን ይችላል” – ዋሊድ መስሉብ

ለፈረንሳዩ ሎርዮ ክለብ የሚሰለፈው አልጄሪያዊ ዋሊድ መስሉብ የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ከኢትዮጵያ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ለተጋጣሚው ዝቅተኛ…

የአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን በአዲስ ማልያ ኢትዮጵያን ይገጥማል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምድብ 10 አልጄርያ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች ግዙፉ የትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ…

‹‹ስብስባችን የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ ያለው ተነሳሽነት ከፍተኛ ነው›› ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከአልጄርያ ጋር የሚያደርገው የመልስ ጨዋታው ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ምድብ ሀ ቅዳሜ መጋሚት 17 ቀን 2008 07፡00 አአ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ…

የአልጄርያ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የተመልካች እጦት ስጋት ተደቅኖበታል

የአልጄሪያ እግርኳስ ማህበር ለጨዋታው ከመደበው 23800 ትኬት ውስጥ እስካሁን 7000 ትኬቶች ብቻ መሸጣቸውን የአልጄርያ ፕሬስ ኤጀንሲ…

‹‹ተጫዋቾቻችን ማሸነፍ እንደሚችሉ ለማሳየት ተዘጋጅተዋል›› የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው

በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአልጄርያ አቻውን ነገ አዲስ አበባ ስታድየም…