ጋቦን 2017፡ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡ በ2015 ዲኤስቲቪ…

አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋናቲኖ ነገ አአ ይገባሉ

የአለምአቀፉ የእግርኳስ አስተዳዳሪ አካል /ፊፋ/ ፕሬዘዳንት በመሆን ባለፈው ወር ወደ ስልጣን የመጡት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በኢትዮጵያ የስራ…

ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የተመረጡ ተጫዋቾች ቁጥር ከ50 በላይ ሆኗል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለ2017 የዛምቢያ ከ20 አመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት አሰልጣኝ ግርማ…

ዋልያዎቹ ብሊዳ ከተማ ገብተዋል

ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ 10 የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድንን ብሊዳ ላይ የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሃራዊ…

‹‹ በሁለቱ ጨዋታ ነጥቦች በመሰብሰብ በማጣርያው ወደ ጥሩ ምዕራፍ ለማምራት ጥረት እናደርጋለን›› አብዱልከሪም መሀመድ

ስዩም ተስፋዬ በመጎዳቱ ምክንያት በምትኩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው አብዱልከሪም መሀመድ ከአልጄርያ ጋር በሚደርደርጓቸው ጨዋታዎች…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከረጅም ትራንዚት በኋላ የአልጀርስ ጉዞውን ጀምሯል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ 28 የልኡካን ቡድን በመያዝ ትላንት…

” በአልጀርሱ ጨዋታ ስህተቶች ለመቀነስ ጥረት እናደርጋለን” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊታችን አርብ ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ቡድኑ ዛሬ ወደ አልጄሪያ ያመራል፡፡ ዛሬ…

“የሳላዲን ውሳኔ ተጫዋቹን እንድናከብረው የሚያደርግ እንጂ የሚያስወቅሰው አይደለም” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ

ሳላዲን ሰኢድ ከብሄራዊ ቡድኑ ውጪ መሆኑ ከተሰማ በኋላ በሚሰጡት አስተያየቶች ደስተኛ እንዳልሆኑ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ተናግረዋል፡፡…

‹‹ ከአልጄርያ ጋር የምናደርጋቸው ጨዋታዎች የአፍሪካ ዋንጫው እጣ ፈንታችንን የሚወስኑ ናቸው›› 

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ከሰአታት በኋላ ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሶስት…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ 16 ክለቦች ሲታወቁ አል አሃሊ ትሪፖሊ ያልተጠበቀ አላፊ ሆኗል

የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው 16ቱ አላፊ ክለቦች…

Continue Reading