Mekelakeya Vs. Wolaitta Dicha : Live Commentary

Mekelakeya 3-0 Wolaitta Dicha 29′ Behailu Girma (P) 64′ 85′ Baye Gezahegn Live Commentary from Soccer…

Continue Reading

ጌታነህ ከበደ ዛሬ ልምምዱን ሲጀምር ዋሊድን ለማካተት የተደረገው ጥረት እንዳልተሳካ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአልጄርያው ጨዋታ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሎ ዛሬ ረፋድ ላይም በአዲስ አበባ ስታድየም ልምምድ አድርጓል፡፡…

መከላከያ ወላይታ ድቻን አሸንፎ ለሊግ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ አለፈ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊ ክለቦች መካከል እየተደረገ የሚገኘው የጥሎ ማለፍ ውድድር ዛሬ አንድ ጨዋታ አስተናግዶ የአምናው አሸናፊ…

“ያለንን ሃይል በሙሉ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ እንጥራለን” ናትናኤል ዘለቀ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ከዲ.ሪ. ኮንጎው ክለብ ቲፒ ማዜምቤ ጋር ላለበት የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ተወካዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

“ታሪክ ለመስራት ሁላችንም በፍላጎት ተዘጋጅተናል” በኃይሉ አሰፋ

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ቲፒ ማዜምቤ በስታደ ቲፒ ማዜምቤ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናግዳል፡፡ 18 ተጫዋቾችን ይዞ…

ዋልያዎቹ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው ለአልጄርያው ጨዋታ ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሏል፡፡ ቡድኑን እደአዲስ የተቀላቀለው አብዱልከሪም መሃመድ እና ትላንት…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 11ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ምድብ ሀ እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008 07፡00 አማራ ውሃ ስራ ከ ሙገር ሲሚንቶ (ባህርዳር) 09፡00…

ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ “ባህርዳር ላይ የሰራነውን መድገም አለብን” ማርት ኖይ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲፒ ማዜምቤ ጋር ለሚያደርገው የመልስ ጨዋታ ሉሙምባሺ ይገኛል፡፡ ፈረሰኞቹ ከባህርዳር መልስ ማክሰኞ እና ረቡእ…

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የመጀመርያ ልምምዱን ዛሬ አድርጓል

በ2017 በዛምቢያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ20 አት በታች የአፍሪካ ዋንቻ ለማለፍ በቅድመ ማጣርያው የሶማልያ ብሄራዊ ቡድንን…

ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ ሃይለየሱስ ባዘዘው የኢንያምባ እና ቪታሎን ጨዋታ ይመራል

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የ1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታዎች በነገ እና ከነገ በስቲያ ሲደረጉ የቡሩንዲው ቪታሎ እጅግ ጠባብ…

Continue Reading