የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፕሮግራም

 ምድብ ሀ  19ኛ ሳምንት ሰኞ ነሀሴ 9 ቀን 2008 09:00 ሱሉልታ ከተማ 1-3 ሙገር ሲሚንቶ (አበበ…

Continue Reading

Shemeles Bekele Prolongs Stay at Petrojet

Egypt Premier League side Petrojet have extended the contract of Ethiopian international Shemeles Bekele for another…

Continue Reading

ሽመልስ በቀለ የፔትሮጄት ውሉን አራዝሟል

የዋሊያዎቹ የአጥቂ አማካይ ሽመልስ በቀለ በስዌዙ ክለብ ፔትሮጀት ያለው ቆይታ በሁለት አመት ማራዘሙን ተነግሯል፡፡ የተጫዋቹ ግብፃዊ…

ጋቦን 2017፡ ሚቾ ኮሞሮስን በሚገጥመው ስብስባቸው አይዛክ ኢዜንዴን ሲያካተቱ ኦዶንካራን ዘለውታል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ሃገሩ ዩጋንዳ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮሞሮስ ላለባት ጨዋታ ከብሄራዊ ቡድኑ…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኤምኦ ቤጃያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል

የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ ጨዋታዎች ማክሰኞ እና ዕረቡ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል፡፡ ሶስቱ የግማሽ ፍፃሜ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ምድብ አንድን በመሪነት ጨርሷል

የኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ረብዕ ተደርገዋል፡፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ከዜስኮ ዩናይትድ ጋር ነጥብ ሲጋራ…

በዝውውር ገበያው የተቀዛቀዘው ኤሌክትሪክ ወደ ቀድሞ ባህሉ የሚመለስ ይመስላል

በዘንድሮው ክረምት ከሌሎቹ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በተለየ ኤሌክትሪክ እስካሁን የዝውውር ገበያው ላይ ተሳትፎ አላደረገም፡፡ ክለቡ ተጫዋቾችን…

“የሴካፋ ግባችን ጥሩ ተፎካካሪ ሆነን ውጤት ለማምጣት ነው” መሰረት ማኔ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አድርጎ መሰረት ማኔን የቀጠረው ከሳምንታት በፊት ነበር፡፡ አሰልጣኝ መሰረት…

ሽመልስ በቀለ ሐሙስ ወይም አርብ ብሄራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ በሀዋሳ የሚያደርገውን…

ሉሲዎቹ የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከመስከረም 1 ጀምሮ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የመጀመርያው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅቱን ትላንት…