የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2008 የውድድር ዘመን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያለፉትን ክለቦች ለይቷል፡፡ ወልድያም ከ2 ሳምንት በፊት…
2016
” የስኬታችን ዋና ምስጢር ጠንክረን መስራታችን ነው” የወልድያ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ
በ2007 ከፕሪሚየር ሊጉ የወረደው ወልድያ በአዲስ መልክ በተዋቀረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን 3 ጨዋታ…
የግብፅ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ድሬዳዋ ገብቷል
በ2017 ማዳጋስካር ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ግብፅን ድሬዳዋ ላይ ታስተናግዳለች፡፡…
የአአ ከተማ ተጫዋቾች ስለ ውድድር ዘመኑ ስኬታቸው እና የቀጣይ አመት እቅዳቸው. . .
የ2008 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሊጠናቀቅ ተቃርቧል፡፡ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተላቀሉት አራት ክለቦች ከወዲሁ የተለዩ…
አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ስለ አዲስ አበባ ከተማ ስኬት እና ቀጣይ ጉዞ ይናገራሉ
ከ2008 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ካደጉት 4 ክለቦች መካከል አዲስ አበባ ከተማ አንዱ ነው፡፡…
ብሄራዊ ቡድኑ በሀዋሳ ዝግጅቱን ሲቀጥል አቤል ማሞ ጉዳት አጋጥሞታል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በነሀሴ መጨረሻ ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን በሀዋሳ ቀጥሏል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ስብስብ…
የኢትዮጵያ ከ17 አመት ብሄራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ በድሬዳዋ ዝግጅቱን ቀጥሏል
የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ከ17 አመት ዋንጫ ማጣርያ ከግብጽ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡…
Ethiopia Bunna Named Nebojša Vučićević as Dragan Popadic Successor
Addis Ababa outfit Ethiopia Bunna have appointed Serbian Nebojša Vučićević as the new head coach. Bunna…
Continue Readingአፍሪካ በሪዮ 2016፡ ናይጄሪያ ለፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች
በሪዮ ኦሎምፒክ የእግርኳስ ውድድር ናይጄሪያ በጀርመን በግማሽ ፍፃሜ 2-0 ተሸንፋ ወደ ፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች፡፡ የጀርመን የመሃል…
ኢትዮጵያ ቡና ኒቦሳ ቩሲቪችን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል
ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ገልጿል፡፡ ከሰርቢያዊው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ጋር በውድድር…