የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

ሁሉም የፕሪምየር ሊግ አላፊዎች ነገ ሊታወቁ ይችላሉ የከፍተኛ ሊጉ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ከሦስቱም ምድቦች ወደ…

U-20 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በምድብ ሀ መሪነቱ ሲቀጥል በምድብ ለ አዳማ ልዩነቱን አጥብቧል

ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ በምድብ ሀ ጊዮርጊስ እና…

የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቻይና ለሚደረግ ውድድር በዝግጅት ላይ ይገኛል

በታሪክ የመጀመርያ የሆነው የኢትዮጵያ ከ13 ዓመት በታች ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ወደ ቻይና ለሚያደርገው ጉዞ ዝግጅቱን ቀጥሏል። …

አጫጭር መረጃዎች

የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ ምክንያት ያለፉት ሦስት ቀናት ዋና ዋና መረጃዎች ሰብሰብ አድርገን እንዲህ አቅርበነዋል – በ26ኛ…

ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለሙከራ ወደ ስዊድን አምርተዋል

ሁለቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለአስር ቀናት ሙከራ ወደ ስውዲን ትላንት ተጉዘዋል…

የቡና እና መቐለ ጨዋታ ለማክሰኞ ተራዝሟል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ 04:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የቡና እና…

ጅማ አባ ጅፋር ላይ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላለፈ

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር እና በመቐለ 70 እንደርታ መካከል በጅማ ስታዲየም በተደረገው…

የቡና እና መቐለ ጨዋታ ቀን ተቆረጠለት

ከሣምንት በላይ ሲያወዛግብ የቆየው ጨዋታ መቼ እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…

አፍሪካ ዋንጫ | ሑሴን ሻባኒ እና ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ግብፅ ያመራሉ

የኢትዮጵያ ቡናው ብሩንዳዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ እና የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ወደ አፍሪካ ዋንጫ…

አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተዋል

የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በያዝነው ወር አጋማሽ በግብፅ አስተናጋጅነት 24 ሀገራትን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር…