ስሑል ሽረዎች ጅማ አባጅፋርን በትግራይ ስቴድየም የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በድንቅ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት እና…
Continue Reading2020
የአዳማ ከተማ እንቆቅልሽ አልተፈታም
በሜዳም ከሜዳም ውጭ በተደራራቢ ችግር ውስጥ የሚገኘው እና መፍትሔ ሊያገኝ ያልቻለው የአዳማ ከተማ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆኑን…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለ ቀጣይ የማጣርያ ጨዋታዎች ይናገራሉ
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በቅርቡ ሽግሽጎች በተደረጉበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እና የኳታር…
ባህር ዳር ከተማ ከአሞሌ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
ባህር ዳር ከተማ ከአሞሌ ጋር የትኬት አሻሻጭ ሥርዓት ጋር የተገናኘ ስምምነት ተፈራረመ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና…
አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ዙርያ መግለጫ ሰጥተዋል
የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያን አስመልክቶ ዛሬ ከሰዓት የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት መግለጫ…
ቢኒያም በላይ ወደ ሌላው የስዊድን ክለብ አምርቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አማካይ ቢኒያም በላይ ለስዊድኑ ክለብ ኡሚያ ኤፍሲ ፊርማውን አኑሯል። ከሌላኛው የስዊድን ክለብ ስሪያንስካ…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከድል መልስ ዝግጅቱን እየከወነ ይገኛል
በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ወደ…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ከዓምናው የተሳታፊ ቁጥሩ የጨመረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል…
ሀዲያ ሆሳዕና ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ
ዘንድሮ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሎ የነበረው መሐመድ ናስር የውል ጊዜ እየቀረው በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ እግር…
የፊፋ ተወካዮች ከሰሞኑ አዲስ አበባ ይመጣሉ
የፊፋ ተወካዮች ከ10 ቀናት በኋላ የተለያዩ ጉዳዮችን ለመፈፀም አዲስ አበባ ይመጣሉ፡፡ ኢትዮጵያ በያዝነው ዓመት ክረምት ዓለም…