የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር በታኅሣሥ ወር እንደሚጀመር ተገለፀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል…
2020
በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዚህ ሳምንት
ጣልያን ትውልደ ኢትዮጵያዊው የአታላንታ ንብረት የሆነው እና በዓመቱ መጀመርያ ላይ ወደ ሴሪ ሲ ክለብ ሞኖፖሊ 1966…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
አዳማ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ እና የአማካዩዋን ውል አራዝሟል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ ያለፉትን ዓመታት ሲጫወቱ የነበሩት…
የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት ግሩም ባሻዬ ጋር
ብዙ እግርኳሰኛ ትውልዶችን መፍጠር የቻለው ፣ በበርካቶች ዘንድ ከሚወደደው እና ከሚደገፈው የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት…
ከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጌዲኦ ዲላ በዛሬው ዕለት አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ሠላሳ ተመራጮች ታወቁ
በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ተመራጭ ሠላሳ ተጫዋቾቹን አሳውቋል። ከህዳር 22-ታኅሣሥ…
ምዓም አናብስት ድጋፍ አደረጉ
የመቐለ 70 እንደርታ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ለገበሬዎች ድጋፍ አድርገዋል። ለቀጣይ ውድድር ዓመት በዝግጅት ላይ…
የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ሊሾም ነው
በዘጠናዎቹ ከታዩ ምርጥ ተጫዋቾች መሐል የሚመደበው እንድርያስ ብርሀኑ ለኢትዮጵያ 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት በፌዴሬሽኑ…
ሽመልስ በቀለ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ ጀምሯል
ሽመልስ በቀለ በዛሬው ዕለት ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የመጀመርያ ልምምዱን አድርጓል። በዕለተ ሰንበት እረፍት አድርገው የዋሉት ዋልያዎቹ…
የሰማንያዎቹ… | ሁለገቡ የአንድ ክለብ ተጫዋች ሳምሶን አየለ
አስራ አራት ዓመታትን በአንድ ክለብ ብቻ የተጫወተው የሰማንያዎቹ ኮከብ ሳምሶን አየለ የእግር ኳስ ህይወት። ትውልድ እና…