አስራ ሁለት ሀገራት ተሳታፊ እንደሚሆኑበት እና የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ…
June 2021
የጌዲኦ ዲላ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል
በጌዲኦ ዲላ ስፖርት ክለብ አስተናጋጅነት በጌዲኦ በ8 ዞን ከአምስቱም ከተማ አስተዳደር በተወጣጡ 16 ክለቦች መካከል ሲካሄድ…
የሀዲያ ሆሳዕና እና የአስራ አምስቱ ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ አገኘ
በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ…
ሁለት ተጫዋቾች የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅት ተቀላቅለዋል
ከትናንት በስቲያ ለሴካፋ ዋንጫ ቅድመ ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ክለባቸው በሄዱ ተጫዋቾች ምትክ ሌሎችን…
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጋር ሊወያዩ ነው
ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…
ወልቂጤ ከተማ በዚህ ዓመት አራተኛ አሰልጣኙን አግኝቷል
ከፍተኛ ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠ ቢሆንም በቅርቡ እንደ አማራጭ በቀረበው የዙር ውድድር ላይ ለመሳተፍ ዕድል ያገኘው ወልቂጤ…
አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ
በስካይ ላይት ሆቴል ምሸቱን በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት የተበረከተለት ኮከቡ አቡበከር ናስር በቀጣይ ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና የዕውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ወደ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ማለፉን በመንተራስ እንዲሁም በሌሎች ቡድኖቹ የላቀ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሀያ ሰባት ተጫዋቾች ከነገ ጀምሮ የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ይጀምራል፡፡ የምስራቅ…