ከ17 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ውሎ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በተካሄዱ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች አዳማ እና አርባምንጭ ለፍፃሜ ዋንጫ ማለፋቸውን…

ኢትዮጵያ ቡና እና ሀበሻ ቢራ ውላቸውን አድሰዋል

ከ2004 ጀምሮ የዘለቀው የቡና እና የሀበሻ ጥምረት ለቀጣይ አምስት ዓመታት እንደሚቀጥል ታውቋል። ዛሬ ረፋድ በቤስት ዌስተርን…

የግብ ጠባቂ ስህተት ጋናን ባለ ድል አድርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ያስተናገደው የጋና ብሔራዊ ቡድን 1-0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።…

ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን በሰፋ የግብ ልዩነት መረምረሙን ቀጥሏል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር የደቡብ ሱዳኑን ዪ ጆይንት ስታርስን 10-0 በማሸነፍ ምድቡን በበላይነት…

ሽመልስ በቀለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

በዚህ ሳምንት ከግብፁ ክለብ ምስር ለል መቃሳ ጋር መለያየቱ የተሰማው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ወደ አዲስ…

ጋናን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

ዛሬ ምሽት ከጋና ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ…

ዋልያውን የሚገጥመው የጋና አሰላለፍ ታውቋል

ምሽት አራት ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው…

መከላከያ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊውን አጥቂ አስፈርሟል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ መከላከያ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን ቀድሞ ያረጋገጠው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምድቡ አንደኛ ሆኖ ማለፍን ለማረጋገጥ ከዬይ ጆይንት…

የቀድሞ የፈረሰኞቹ የአጥቂ አማካይ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል

በኬንያ ሊግ የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሷል።…