የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች…
Continue ReadingNovember 2021
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሦስት ጎል አስቆጥሮ ጅማ አባ ጅፋርን ከረታበት ጨዋታ በኃላ አሰልጣኞቹ ለሱፐር…
ሪፖርት | የማማዱ ሲዲቤ ሐት ትሪክ ድሬዳዋ ከተማን ባለ ድል አድርጓል
አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት ላለማስተናገድ ጅማ አባጅፋሮች ከመጨረሻው የፋሲል ጨዋታ አራት ለውጦችን ሲያደርጉ ድሬዳዋ ከተማዎች ደግሞ ከቅዱስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 3-1 ኢትዮጵያ ቡና
ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን የአራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች አሰባስበን ቀርበናል። እስካሁን ከገጠሟቸው…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ቡናማዎቹን በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
አራት ግቦች በተስተናገዱበት የአራተኛ ሳምንት አምስተኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 አሸንፏል። ከተከታታይ ሁለት ድል…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የአራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል። ሁለት ተከታታይ…
ጅማ አባጅፋር አራት ተጫዋቾችን በውሰት አንድ ተጫዋች በቢጫ ቴሴራ ወደ ቡድኑ ቀላቀለ
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለው ጅማ አባጅፋር አራት ተጫዋቾችን በውሰት ውል ወደ ክለቡ ሲቀላቅል የሀላባ ከተማውን ወጣት አማካይ…
ተስፈኛው አማካይ ወደ ጅማ አባ ጅፋር አቅንቷል
በኢትዮጵያ ቡና የማደግ ዕድል ያልተሰጠው ወጣቱ አማካይ ጅማ አባ ጅፋርን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአስኮ ፕሮጀክት ያደገው እና…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አሰናድተንላችኋል። በሳምንቱ ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ከዕረፍት ወደ ሜዳ የመመለስ ተራው…
Continue Reading