እስካሁን አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመው የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አክለዋል። ኤፍሬም ዘካሪያስ አሰልጣኙን ተከትሎ ወደ…
2021
ታንዛኒያ የሴካፋ ውድድር አሸናፊ ሆናለች
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በዘጠኝ ሀገራት መካከል ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ውድድር በታንዛኒያ አሸናፊነት ተጠናቋል። የውድድሩ የፍፃሜ ጨዋታ ከመጀመሩ…
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዓመትን ያሳለፈው አቤል ከበደ ወደ ምስራቁ ክለብ ተጉዟል፡፡ ከዚህ ቀደም በመከላከያ በታዳጊ…
አማኑኤል ጎበና ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አማኑኤል ጎበና ወደ ቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማ የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል። ካለፈው ዓመት በተለየ…
ወጣቱ የመስመር አጥቂ ሰበታን ተቀላቅሏል
በከፍተኛ ሊጉ ለአቃቂ ቃሊቲ ሲጫወት የነበረው የመስመር አጥቂ ለሰበታ ከተማ የሦስት ዓመት ውል ፈርሟል፡፡ በርካታ ዝውውሮች…
ለሰበታ ከተማ እና ለሀድያ ሆሳዕና የፈረመው አጥቂ መነጋገሪያ ሆኗል
በባህርዳር ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያለው ለሰበታ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና በቀጣዩ ዓመት ለመጫወት ፊርማውን…
ሰበታ ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ሰበታ ከተማ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። ፍፁም ገብረማርያም ውላቸውን ካደሰሱት መካከል ነው፡፡ ከወለጋ…
ሁለገቡ ተጫዋች ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች ስድስተኛ ፈራሚ አደድርጎ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ እስከ አሁን…
ቡናማዎቹ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ከደቂቃዎች በፊት አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። እስካሁን የአራት ተጫዋቾችን…
ጅማ አባጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
በቅርቡ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ…

