ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ

የ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። ድል ካደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ያለፋቸው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ24ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በሃያ አራተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በመመርኮዝ የሳምንቱን ምርጦች በዚህ መልኩ አሰናድተናል። አሰላለፍ:…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የመጨረሻው የትኩረታችን ክፍል ሌሎች ትኩረት የሚገባቸው ጉዳዮች በተከታዩ መልክ ተዳሰውበታል። 👉 የተሻለው ነገርግን ይበልጥ መሻሻል የሚገባው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በ24ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዓበይት አስተያየቶች የሦስተኛው የፅሁፋችን አካል ናቸው።…

ዐፄዎቹ በደጋፊያቸው ፊት የሊጉን ዋንጫ ያነሳሉ

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ክለብ ፋሲል ከነማ በሁለት ሺህ ደጋፊዎች ፊት ዋንጫውን ከፍ እንደሚያደርግ ታውቋል።…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ24ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተደረጉ ጨዋታዎች የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው።…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የቻምፒዮኖቹ ያለመሸነፍ ጉዞ በተገታበት እንዲሁም ለሁለተኝነት እና ላለመውረድ የሚደረገው ፉክክር በርትቶ በቀጠለበት 24ኛው የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው…

Continue Reading

ፌዴሬሽኑ ከሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ጋር ግንኙነት ጀምሯል

በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ ያልነበሩት መቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ስሑል…

” እስከ 1 ቢሊዮን ብር እናገኛለን ብለን አስበናል “

“ስፖርት ለኢትዮጵያ ሕብረት” በሚል መሪ ቃል ፋሲል ከነማ ባዘጋጃቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶችን አስመልክቶ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ…

“ከፊታቸው ያለውን ጨዋታ መወጣት እና መፍጨርጨር የእነሱ ፋንታ ነው” ሥዩም ከበደ

የፋሲል ከነማው አሠልጣኝ ሥዩም ከበደ ከቀናት በፊት የወልቂጤ እግርኳስ ክለብ ቡድናቸውን “ከአቅም በታች ተጫውቷል” በሚል ስለከሰሰበት…