በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂውን…
2021
ከዐፄዎቹ ጋር ወደ ሱዳን የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ የሚያደርገው ፋሲል…
በፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ መሻሻሎችን አስመዝግባለች
የዓለም እግር ኳስ የበላይ የሆነው ፊፋ ወርሐዊ የሀገራት ደረጃ ከደቂቃዎች በፊት ሲያወጣ ኢትዮጵያ የደረጃ መሻሻሎችን አስመዝግባለች።…
ጌታነህ ከአንድ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ
በትናትናው ዘገባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድርድር መጀመሩን ዘግበን የነበርነው ጌታነህ ከቀድሞ አሰልጣኙ ክለብ ጋር ልምምድ መጀመሩ…
ግዙፉ የግብ ዘብ ጅማ አባጅፋርን ሊቀላቀል ነው
በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ለበርካታ ተከታታይ ጨዋታዎች ግቡን ሳያስደፍር የወጣው ግብ ጠባቂ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ጅማ…
ጋና የቀድሞ አሠልጣኟን ልትቀጥር ነው
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በአንድ ምድብ የሚገኘው የጋና ብሔራዊ ቡድን ቻርለስ አኮኖርን ካሰናበተ…
የጌታነህ ከበደ ዝውውር ጉዳይ ወቅታዊ መረጃ ?
ከፈረሰኞቹ ጋር የመለያየቱ ነገር እርግጥ የሆነው የዋልያዎቹ አንበል ጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆናል? በሚሌንየሙ መጀመርያ…
አዲስ አበባ ከተማ የሰባት ነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ ሶስት ተጫዋቾችንም አሳድጓል
ከትናንት በስቲያ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ የቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ አሁን ደግሞ የሰባት ነባር…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ዚምባቡዌ ጊዜያዊ አሠልጣኝ ሾማለች
ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተሸነፉትን አሠልጣኝ ዝድራቭኮ ሎጋሩሲች ያሰናበተው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሠልጣኝ አግኝቷል።…
አዲስ አበባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን ተጫዋቾች ሊሸልም ነው
አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ማደጉን ተከትሎ ቃል የተገባለትን ሽልማት በነገው ዕለት ይረከባል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…