ለቀይ ቀበሮዎቹ ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የማበረታቻ ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል።  በአሰልጣኝ

Read more

ቀይ ቀበሮዎቹ ስለ ታንዛንያው ውድድር ይናገራሉ

በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው ከ17 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ የዞኑን

Read more

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በ2019 ታንዛኒያ ለምታስተናግደው  ከ17 ኣመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን በዞን አምስት በታንዛንያ

Read more

የቀይ ቀበሮዎቹ ጉዞ በዩጋንዳ ተገትቷል

በካፍ የማጣርያ አሰራር ለውጥ ምክንያት ከዘንድሮ ጀምሮ በዞን ተከፋፍሎ እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ውድድር የሴካፋ ዞን

Read more

የቀይ ቀበሮዎቹ በድል የታጀበ ጉዞ ቀጥሏል

በታንዛንያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ኢትዮጵያ በቀዳሚነት ምድቡን በማጠናቀቅ

Read more