አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

አቤል እያዩ በአሳዳጊው ቤት ይቆያል

ላለፉው ሰባት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው አቤል እያዩ በእናት ቤቱ ለተጨማሪ ዓመት ለማቆየት ተስማምቷል።

ግብ ጠባቂውን አቢዮ ካሳየ ፣ ፍሬዘር ካሳ ፣ ዮሴፍ ዮሐንስ ፣ ቡጣቃ ሸመና ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች አሁን ደግሞ የአቤል እያዩን ውል ማራዘማቸው ታውቋል።

ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ያለፉትን ሰባት ዓመታት በፋሲል ከነማ የቆየው አቤል አሁን ለሁለት ተጨማሪ ዓመታት በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።