የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት – የምድብ ሀ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012
FT ደሴ ከተማ 2-0 አቃቂ ቃሊቲ
15′ በድሩ ኑርሁሴን
32′ አክዌር ቻም
–
FT ኤሌክትሪክ 1-0 ወሎ ኮምቦልቻ
75′ ሀብታሙ መንገሻ –
FT ፌዴራል ፖሊስ 0-0 ደደቢት
– –
FT ሶሎዳ ዓድዋ 2-1 ወልዲያ
47′ ኤፍሬም ኃ/ማርያም
72′ ኃይሉሽ ፀጋይ
45′ ፉዓድ ጀማል
FT ሰ/ሸ/ደ/ብርሃን 0-0 ገላን ከተማ
– ____ –
FT ለገጣፎ ለገዳዲ 3-0 አክሱም ከተማ
13′ ዳዊት ቀለመወርቅ
68′ ሽመክት ግርማ
78′ ልደቱ ለማ
–