የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በማምራት ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በማምራት ሐምሌ 26/2017 ከዲሲ ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ አሰልጣኝ መሳይተ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
በዚህም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ተጫዋቾች ማለትም ፦
ግብ ጠባቂዎች
አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ መድን
ቢኒያም ገነቱ – ወላይታ ድቻ
ፍሬው ጌታሁን – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተከላካዮች
ያሬድ ባየህ – ሲዳማ ቡና
ራምኬል ጀምስ – ኢትዮጵያ ቡና
አስቻለው ታመነ – መቻል
ምኞት ደበበ – ፋሲል ከነማ
አሥራት ቱንጆ – ድሬዳዋ ከተማ
አህመድ ረሺድ – ድሬዳዋ ከተማ
ያሬድ ካሳየ – ኢትዮጵያ መድን
ረመዳን የሱፍ – ኢትዮጵያ መድን
አማካዮች
ሀብታሙ ተከስተ – ፋሲል ከነማ
ሀይደር ሸረፋ – ኢትዮጵያ መድን
በረከት ወልዴ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሱራፌል ዳኛቸው – ሎውዶን ዩናይትድ
አብዱልከሪም ወርቁ – መቻል
ቢኒያም በላይ – ሀዋሳ ከተማ
ወገኔ ገዛኸኝ – ኢትዮጵያ መድን
አጥቂዎች
ቸርነት ጉግሳ – ባህር ዳር ከተማ
መሐመድ አበራ – ኢትዮጵያ መድን
በረከት ደስታ – መቻል
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ
አህመድ ሁሴን – አርባምንጭ ከተማ
ከነገ (ማክሰኞ ሐምሌ 15) ጀምሮ በጁፒተር ሆቴል ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ተላልፏል።