የኢትዮጵያ ዋንጫ ለሰኔ ወር ተዛወረ

በመጪው ግንቦት 27 እና 28 ሊካሄዱ የነበሩት የ2007 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ለመጪው ሰኔ 18 እና 19 መዛወሩን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡

የሩብ ፍፃሜ እና ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎቹ መርሃ ግብር ይህንን ይመስላል

የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች

ሰኔ 18 ቀን 2007 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ (09፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም)

ሰኔ 18 ቀን 2007 – ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ (11፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም)

ሰኔ 19 ቀን 2007 – ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ (09፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም)

ሰኔ 19 ቀን 2007 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ (11፡00 በአዲስ አበባ ስታድየም)

የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች

ሰኔ 23 ቀን 2007 – ቅዱስ ጊዮርጊስ / አርባምንጭ ከነማ አሸናፊ ከ ሲዳማ ቡና / መከላከያ አሸናፊ

ሰኔ 23 ቀን 2007 – ኤሌክትሪክ / ወላይታ ድቻ አሸናፊ ከ ኢትዮጵያ ቡና / ሀዋሳ ከነማ አሸናፊ

 

በዚህ ውድድር ቻምፒዮን የሚሆነው ክለብ በ2016 ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *