የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ የመጨረሻ 24 ተጫዋቾቻቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ከደቂቃዎች በፊት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በላከው መረጃ መሰረት በመጀመርያ ተይዘው የነበሩት 44 ተጨዋቾች ወደ 24 የተቀነሱ ሲሆን የጊልኪንቢርጊው ተከላካይ ዋሊድ አታ በመጎዳቱ አንድ ተጨማሪ ተከላካይ ተጫዋች ተይዟል፡፡
የ24 ተጫዋቾች ዝርዝር የሚከተለውን ይመስላል፡-
ግብ ጠባቂዎች
ጀማል ጣሰው (መከላከያ)
ታሪክ ጌትነት (ደደቢት)
አቤል ማሞ (ሙገር )
ተከላከዮች
ስዩም ተስፋዬ (ደደቢት)
አስቻለው ታመነ (ደደቢት)
ተካልኝ ደጀኔ (ደደቢት)
ዘካሪያስ ቱጂ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሰለሃዲን ባርጊቾ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ሙጂብ ቃሲም (ሀዋሳ ከነማ)
ግርማ በቀለ (ሀዋሳ ከነማ)
በረከት ቦጋለ (አርባምንጭ ከነማ)
ሞገስ ታደሰ (ሲዳማ ቡና)
አማካዮች
ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ጋቶች ፓኖም (ኢትዮጵያ ቡና)
ፍሬው ሰለሞን (መከላከያ)
ብሩክ ቃልቦሬ (ወላይታ ድቻ)
ራምኬል ሎክ (ኤሌክትሪክ)
በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አስቻለው ግርማ (ኢትዮጵያ ቡና)
ኤፍሬም አሻሞ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
አጥቂዎች
ቢንያም አሰፋ (ኢትዮጵያ ቡና)
ባዬ ገዛኸኝ (ወላይታ ድቻ)
ዮናታን ከበደ (አዳማ ከነማ)
ኤፍሬም ቀሬ (ሙገር ሲሚንቶ)