የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
ቅዳሜ ታህሳስ 28 ቀን 2010
FT ቡራዩ ከተማ 0-1 ሽረ እንዳስላሴ
56′ ልደቱ ለማ
እሁድ ታህሳስ 29 ቀን 2010
FT ፌዴራል ፖሊስ 1-4 አአ ከተማ
80′ አ/ከሪም ዘይን (ፍ) 8′ ሚሊዮን ሰለሞን
67′ የኔነህ ከበደ
68′ አቤል ዘውዱ
75′ ፍቃዱ አለሙ
FT አክሱም ከተማ 2-0 ሰበታ ከተማ
18′ ልዑልሰገድ አስፋው
53′ ሰላማዊ ገብረስላሴ
FT ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 ኢኮስኮ
-? -?
FT ለገጣፎ  2-1 ኢትዮጵያ መድን
21′ ዳዊት ቀለመወርቅ
83′ በሱፍቃድ ነጋሽ
61′ ሱሌይማን መሐመድ (ፍ)
FT ደሴ ከተማ 1-1 አውስኮድ
47′ ተ/ገብርኤል ጥላሁን 83′ በድሩ ኑርሁሴን
FT ባህርዳር ከተማ 2-1 ሱሉልታ ከተማ
40′ ወሰኑ ዓሊ
90′ ሙሉቀን ታሪኩ
83′ ቶሎሳ ንጉሴ
እሁድ ጥር 6 ቀን 2010
FT ነቀምት ከተማ 0-0 የካ ክ/ከተማ

ምድብ ለ
ቅዳሜ ታህሳስ 28 ቀን 2010
FT ዲላ ከተማ 0-0 ወልቂጤ ከተማ
እሁድ ታህሳስ 29 ቀን 2010
FT ካፋ ቡና 1-0 ጅማ አባ ቡና
87′ ሀቁምንይሁን ገ. (ፍ)
FT ነገሌ ከተማ 0-0 ናሽናል ሴሜንት
ተቋ ሀምበሪቾ 0-1 ሀላባ ከተማ
FT መቂ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
FT ቡታጅራ ከተማ 1-0 ቤንችማጂ ቡና
33′ ኤፍሬም ቶማስ
FT ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
እሁድ የካቲት 25 ቀን 2010
FT ደቡብ ፖሊስ 4-0 ስልጤ ወራቤ
25′ አየለ ተስፋዬ
71′ ሚካኤል ለማ
76′ አበባየሁ ዮሀንስ
84′ ብሩክ ኤልያስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *