የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚደረጉባቸው ቀናት ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የ2010 የውድድር ዘመን እጣ ማውጣት ስነስርዓት ከ2 ሳምንት በፊት በጁፒተር ሆቴል ቢወጣም ፌዴሬሽኑ ጨዋታዎቹ የሚደረጉባቸውን ቀናት ወደፊት እንደሚያስታውቅ መግለጹ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ጨዋታዎቹ የሚደረግባቸውን ቀናት ይፋ አድርጓል፡፡ ጨዋታዎቹ ከሚያዝያ ወር ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ድረስ የሚደረጉ በመሆናቸው ከ21ኛው ሳምንት በኋላ በሚደረጉ በፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ አስገድደዋል፡፡

 

የመጀመርያ ዙር መርሃ ግብር

አርብ ሚያዝያ 12 ቀን 2010

09፡00 ወልዋሎ ከ አርባምንጭ ከተማ (ዓዲግራት)

ሰኞ ሚያዝያ 22 ቀን 2010

09፡00 ፋሲል ከተማ ከ አዳማ ከተማ (ጎንደር)

ረቡዕ ግንቦት 22 ቀን 2010

11፡00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቐለ ከተማ (አአ)

ረቡዕ ሰኔ 6 ቀን 2010

09፡00 መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ (አአ)

09፡00 ጅማ አባ ጅፋር ከ ደደቢት (ጅማ)

09፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና (ሀዋሳ)

11፡00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልዲያ (አአ)

ሀሙስ ሰኔ 7 ቀን 2010

11፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *