የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአንጎላ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 22 ተጫዋቾችን ይዞ ዛሬ ጠዋት ወደ ሉዋንዳ በሯል፡፡ በማርያኖ ባሬቶ የተመረጡት ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፡-
ግብ ጠባቂዎች
ጀማል ጣሰው (ኢትዮጵያ ቡና)
ሲሳይ ባንጫ (ደደቢት)
ተከላካዮች
ቶክ ጀምስ (ኢትዮጵያ ቡና)
አበባው ቡታቆ (ቅዱስ ጊዮርጊስ))
ብርሃኑ ቦጋለ (ደደቢት)
ግርማ በቀለ (ሀዋሳ ከነማ)
አክሊሉ አየነው (ደደቢት)
ሳላዲን በርጊቾ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አንዳርጋቸው ይስሃቅ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አማካዮች
ሽመልስ በቀለ (ክለብ የለውም)
ዳዋ ኢቲሳ (ናሽል ሲሚንቶ)
ኤፍሬም አሻሞ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
ጋቶች ፓኖም (ኢትዮጵያ ቡና)
ናትናኤል ዘለቀ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
በኃይሉ አሰፋ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አስራት መገርሳ (ዳሽን ቢራ)
መስኡድ መሃመድ (ኢትዮጵያ ቡና)
ታደለ መንገሻ (ደደቢት)
ምንተስኖት አዳነ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
አጥቂዎች
ፍፁም ገብረ ማርያም (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ፍቅሩ ተፈራ (ክለብ የለውም)
አዳነ ግርማ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
ከቡድኑ ጋር ያልተጓዙ :-
– ዳዊት እስጢፋኖስ ፣ አሉላ ግርማ ፣ ስዩም ተስፋዬ እና ታሪክ ጌትነት – በጉዳት
– ምንያህል ተሾመ – ከእረፍት በሰአቱ ባለመመለሱ
– ኡመድ ኡኩሪ ፣ ሳላዲን ሰኢድ ፣ አዲስ ህንፃ እና ጌታነህ ከበደ – ከክለባቸው ባለመመለሳቸው
– ቢያድግልኝ ኤልያስ – ለሙከራ ከሄደበት ደቡብ አፍሪካ ባለመመለሱ
– ሽመልስ ተገኝ ፣ አስቻለው ግርማ – አሰልጣኙን ማሳመን ባለመቻላቸው