ወደ ብሄራዊ ሊጉ ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል

ላለፉት 2 ሳምንታት በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የክልል ክለቦች ቻምፒዮንሺፕ ወደ ብሄራዊ ሊጉ የሚያልፉትን ክለቦች ለይቷል፡፡

ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉት የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች አሸናፊ ቡድኖች ወደ ሩብ ፍፃሜው ሲቀላቀሉ ወደ 2008 ብሄራዊ ሊግ ማለፋቸውንም አረጋግጠዋል፡፡ አስገራሚው ነገር ከተደረጉት 8 ጨዋታዎች ውስጥ በመደበኛው 90 ደቂቃ የተጠናቀቀው አንድ ጨዋታ ብቻ መሆኑ ነው፡፡

የ2ኛ ዙር ውጤቶች የሚከተሉት ናቸው፡-

[table id=34 /]

በዚህ ውጤት መሰረት አሸናፊዎቹ ክለቦች ወደ 2008 ብሄራዊ ሊግ አልፈዋል፡፡

(ውጤቱን ያደረሰን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ነው)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *