የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከተጀመረበት 1990 ጀምሮ እስካሁን ድረስ 42 ክለቦች ተሳትፈዋል፡፡ ዘንድሮ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መግባቱን ያረጋገጠው ሆሳዕና ከነማ በታሪክ 43ኛው የፕሪሚየር ሊግ ክለብ ለመሆን በቅቷል፡፡
ሶከር ኢትዮጵያም ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ከ1990 ጀምሮ የተሳተፉ ክለቦች ፣ የመጡበት አመት እና የወረዱበት አመት እንዲህ አቅርባቸዋለች፡፡
1990 | ||
1 | መብራት ኃይል * | እስካሁን አልወረደም |
2 | ኢትዮጵያ መድን | በ1996 ፣ 2002 እና 2006 ወርዷል |
3 | ኢትዮጵያ ቡና * | እስካሁን አልወረደም |
4 | ሀዋሳ ከነማ * | እስካሁን አልወረደም |
5 | ድሬዳዋ ጨርቃ ጨርቅ | በ1991 ወርዷል |
6 | ጉና ንግድ | በ1994 ፣ 1998 እና 2000 ወርዷል |
7 | ኮንቦልቻ ጨጨ | በ1991 እና 1993 ወርዷል |
8 | ፐልፕ እና ወረቀት | በ1990 ወርዷል |
1991 | ||
9 | ቅዱስ ጊዮርጊስ * | እስካሁን አልወረደም |
10 | ሙገር ሲሚንቶ | በ2007 ወርዷል |
11 | ምድር ባቡር | በ1995 ወርዷል |
1992 | ||
12 | የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ * | እስካሁን አልወረደም |
13 | አዳማ ከነማ * | በ2005 ወርዷል |
14 | ትራንስ ኢትዮጵያ | በ2003 ወርዷል |
1994 | ||
15 | ሐረር ከነማ | 1994 ወርዷል |
16 | ወንጂ ስኳር | 1994 እና 1998 ወርዷል |
1995 | ||
17 | ልደታ ኒያላ | በ1996 ፣ 2001 እና 2003 ወርዷል |
18 | አርባምንጭ ጨርቃ ጨርቅ | በ1997 ወርዷል |
1996 | ||
19 | ሐረር ቢራ (ሐረር ሲቲ) | በ2005 ወርዷል |
20 | ብርሃንና ሰላም | በ1995 ወርዷል |
1997 | ||
21 | መከላከያ * | እስካሁን አልወረደም |
22 | መተሃራ ስኳር | በ2002 ወርዷል |
1998 | ||
23 | አየር ኃይል | በ2000 እና 2004 ወርዷል |
1999 | ||
24 | ጥቁር አባይ | በ2000 ወርዷል |
25 | ሻሸመኔ ከነማ | በ2000 ወርዷል |
2000 | ||
26 | ደቡብ ፖሊስ | በ2002 ወርዷል |
27 | ፋሲል ከነማ | በ2000 ወርዷል |
28 | ውሃ ስፖርት | በ2000 እና 2005 ወርዷል |
29 | አዲስ አበባ ፖሊስ | በ2000 ወርዷል |
30 | ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ | በ2000 ወርዷል |
31 | እህል ንግድ | በ2000 ወርዷል |
32 | ኦሜድላ ( ፌዴራል ፖሊስ ) | በ2000 ወርዷል |
2001 | ||
33 | ድሬዳዋ ከነማ * | በ2004 ወርዶ በ2007 ተመልሷል |
34 | ሰበታ ከነማ | በ2002 ወርዷል |
2002 | ||
35 | ደደቢት * | እስካሁን አልወረደም |
36 | ሲዳማ ቡና * | እስካሁን አልወረደም |
37 | ሜታ አቦ ቢራ | በ2002 ወርዷል |
2003 | ||
38 | ፊንጫ ስኳር | በ2003 ወርዷል |
2004 | ||
39 | አርባምንጭ ከነማ * | እስካሁን አልወረደም |
2006 | ||
40 | ዳሽን ቢራ * | እስካሁን አልወረደም |
41 | ወላይታ ድቻ * | እስካሁን አልወረደም |
2007 | ||
42 | ወልዲያ ከነማ | በ2007 ወርዷል |
2008 | ||
43 | ሆሳዕና ከነማ * |
-ከጎናቸው (*) ምልክት ያለባቸው ክለቦች በ2008 ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ናቸው
-አመታቶቹ ክለቦቹ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ የተቀላቀሉባቸው አመታት ናቸው፡፡
ምንጭ ካልተጠቀሰ በስተቀር በዚህ ድረ-ገፅ የሚወጡ ጽሁፎች የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው ፡፡ የድረ-ገፁን ፅሁፎች ሲጠቀሙ ምንጭ በመጥቀስ ለስራችን ዋጋ ይስጡ፡፡