የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ

በዚህ ሳምንት እየተካሄዱ የሚገኙት የ23ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ናቸው


ቅዳሜ ሰኔ 23 ቀን 2010
FT አውስኮድ 1-1 ደሴ ከተማ
– 78′ አስቻለው ዘውዴ
FT የካ ክ/ከተማ 0-0 ነቀምት ከተማ
– –
FT ኢኮስኮ 2-0 ወሎ ኮምቦ.
33′ አባይነህ ፋኖ
78′ የኋላሸት ሰለሞን
–
እሁድ ሰኔ 24 ቀን 2010
FT ሽረ እንዳ. 1-0 ቡራዩ ከተማ
– –
FT ኢት. መድን 1-1 ለገጣፎ
– –
FT ሰበታ ከተማ 1-0 አክሱም ከተማ
– –
FT ሱሉልታ ከተማ 1-3 ባህርዳር ከተማ
30′ ሲሳይ አማረ 18′ ሙሉቀን ታሪኩ
FT አአ ከተማ 5-0 ፌዴራል ፖሊስ
– –

ምድብ ለ

በዚህ ሳምንት እየተካሄዱ የሚገኙት የ22ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ናቸው

ቅዳሜ ሰኔ 23 ቀን 2010
FT ስልጤ ወራቤ 1-2 ጅማ አባ ቡና
– –
FT ናሽናል ሴሜንት 0-0 ነገሌ ከተማ
(23ኛ ሳምንት) –
FT ዲላ ከተማ 1-0 ቤንችማጂ ቡና
60′ ኄኖክ አየለ –
FT  ደቡብ ፖሊስ 4-0 ሻሸመኔ ከተማ
90′ ብሩክ ኤልያስ
71′ በኃይሉ ወገኔ
53′ ብሩክ ኤልያስ
27′ ብሩክ ኤልያስ
–
እሁድ ሰኔ 24 ቀን 2010
FT ቡታጅራ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና
75′ ኤፍሬም ቶማስ
35′ ኤፍሬም ቶማስ
–
FT መቂ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ
– –
FT ሀምበሪቾ 1-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
– –
እሁድ ሰኔ 17 ቀን 2010
FT ካፋ ቡና 1-0 ናሽናል ሴሜንት
– –