የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

 

ምድብ ሀ
እሁድ ኅዳር 30 ቀን 2011
FT ለገጣፎ ለገዳዲ 1-0 ቡራዩ ከተማ
86′ ሳዲቅ ተማም
FT ወሎ ኮምቦልቻ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ
70′ ሳሙኤል ተሾመ
FT አውስኮድ 0-2 ደሴ ከተማ
32′ አትክልት ንጉሴ
72′ አትክልት ንጉሴ
FT አክሱም ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ
8′ ትዕዛዙ ፍቃዱ 3′ ኢብራሂም ከድር
FT ፌዴራል ፖሊስ 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
____
FT ወልዲያ 3-0 ገላን ከተማ
22′ ተስፋዬ ነጋሽ
55′ ኢድሪስ ሰዒድ
71′ ተስፋዬ ነጋሽ
ምድብ ለ
ቅዳሜ ኅዳር 29 ቀን 2011
FT ወላይታ ሶዶ ከተማ  1-1 ድሬዳዋ ፖሊስ
44′ ፉዓድ መሐመድ 55′ ፍጹም አቦነህ
እሁድ ኅዳር 30 ቀን 2011
FT የካ ክ/ከተማ 0-1 ነጌሌ አርሲ
35′ ምትኩ ጌታቸው
FT ሀምበሪቾ ዱራሜ 1-0 ኢትዮጵያ መድን
54′ ወንድሜነህ ዘሪሁን
FT አዲስ አበባ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ
5′ መሐመድ ዓሊ
FT ሀላባ ከተማ 0-0 ዲላ ከተማ
FT ኢኮስኮ 4-0 ናሽናል ሴሜንት
22” ዳንኤል ታደሰ
32′ አበበ ታደሰ
60 አቤኔዘር አቴ
74 ኢሳይያስ ታደሰ
____

 

ምድብ ሐ
እሁድ ኅዳር 30 ቀን 2011
FT  ጅማ አባ ቡና 3-1 ካምባታ ሺንሺቾ
21′ ካርሎስ ዳምጠው
47′ ፉዓድ ተማም (ፉ)
51′ ዳንኤል ራህመቶ
20′ አገኘሁ ተፈራ
FT ካፋ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ
25′ ምንተስኖት ታረቀኝ 58′ ስንታየሁ መንግስቱ
FT ቤንች ማጂ ቡና 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
28 ወንድማገኝ ኬራ
42 ከማል አቶም
FT ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ነጌሌ ከተማ
ስልጤ ወራቤ PP ቢሾፍቱ አውቶ.
____
ቡታጅራ ከተማ PP ነቀምት ከተማ