የ2008 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ዙር ሙሉ ፕሮግራም

 

1ኛ ሳምንት

ረቡእ ጥቅምት 17 ቀን 2008

09፡00 – ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ (አአ)

11፡30 – ደደቢት ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

 

ሀሙስ ጥቅምት 18 ቀን 2008

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አዳማ አበበ ቢቂላ)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ ሲዳማ ቡና (ሀዋሳ ስታድየም)

09፡00 – አርባምንጭ ከ ሀዲያ ሆሳእና (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ድሬዳዋ ከነማ (ፋሲለደስ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አአ)

 

2ኛ ሳምንት

እሁድ ጥቅምት 21 ቀን 2008

09፡00 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ደደቢት (አአ)

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ኤሌክትሪክ (አዳማ አበበ ቢቂላ)

11፡30 – መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አአ)

 

ሰኞ ጥቅምት 22 ቀን 2008

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ ሀዋሳ ከነማ (ድሬዳዋ)

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ ዳሽን ቢራ (ሆሳእና)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከነማ (ቦዲቲ)

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና (አአ)

 

3ኛ ሳምንት

ቅዳሜ ታህሳስ 2 ቀን 2008

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ወላይታ ድቻ (ፋሲለደስ)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳእና (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከነማ (ይርጋለም)

10፡00 – ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ)

 

እሁድ ታህሳስ 3 ቀን 2008

09፡00 – ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከነማ (አአ)

11፡30 – ደደቢት ከ መከላከያ (አአ)

 

4ኛ ሳምንት

ረቡእ ታህሳስ 6 ቀን 2008

09፡00 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከነማ (አአ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ዳሽን ቢራ (አአ)

 

ሀሙስ ታህሳስ 7 ቀን 2008

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ ሲዳማ ቡና (ሆሳእና)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከነማ (ቦዲቲ)

09፡00 – መከላከያ ከ አርባምንጭ ከነማ (አአ)

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ደደቢት (አዳማ አበበ ቢቂላ)

11፡30 – ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አአ)

 

5ኛ ሳምንት

ሰኞ ታህሳስ 11 ቀን 2008

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ አዳማ ከነማ (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ መከላከያ (ጎንደር)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ (ይርጋለም)

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳእና (ድሬዳዋ)

11፡30 – ደደቢት ከ ኤሌክትሪክ (አአ)

 

ማክሰኞ ታህሳስ 12 ቀን 2008

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ)

 

6ኛ ሳምንት

ቅዳሜ ታህሳስ 16 ቀን 2008

09፡00 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳእና (አአ)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከነማ (ቦዲቲ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሲዳማ ቡና (አአ)

 

እሁድ ታህሳስ 17 ቀን 2008

09፡00 – መከላከያ ከ ሀዋሳ ከነማ (አአ)

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ዳሽን ቢራ (አዳማ አበበ ቢቂላ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ደደቢት (አአ)

 

ሰኞ ታህሳስ 18 ቀን 2008

11፡30 – ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከነማ (አአ)

 

7ኛ ሳምንት

ሀሙስ ታህሳስ 21 ቀን 2008

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ኤሌክትሪክ (ጎንደር)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ አዳማ ከነማ (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ (ይርጋለም)

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ድሬዳዋ)

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ ወላይታ ድቻ (ሆሳእና)

11፡30 – ደደቢት ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አአ)

 

8ኛ ሳምንት

ቅዳሜ የካቲት 5 ቀን 2008

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ሲዳማ ቡና (አዳማ አበበ ቢቂላ)

09፡00 – ኤሌክትሪክ ከ ሀዋሳ ከነማ (አአ)

11፡30 – መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከነማ (አአ)

 

እሁድ የካቲት 6 ቀን 2008

09፡00 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዲያ ሆሳእና (አአ)

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

 

ሰኞ የካቲት 7 ቀን 2008

09፡00 – ደደቢት ከ አርባምንጭ ከነማ (አአ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ዳሽን ቢራ (አአ)

 

9ኛ ሳምንት

ቅዳሜ የካቲት 12 ቀን 2008

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ደደቢት (ፋሲለደስ)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ ኤሌክሪክ (ይርጋለም)

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ አዳማ ከነማ (ድሬዳዋ)

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ መከላከያ (ሆሳእና)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ቦዲቲ)

 

10ኛ ሳምንት

ረቡእ የካቲት 16 ቀን 2008

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳእና (አዳማ አበበ ቢቂላ)

09፡00 – ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከነማ (አአ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና (አአ)

 

ሀሙስ የካቲት 17 ቀን 2008

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ ዳሽን ቢራ (አርባምንጭ)

09፡00 – መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

11፡30 – ደደቢት ከ ሀዋሳ ከነማ (አአ)

አርብ የካቲት 18 ቀን 2008

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አአ)

 

11ኛ ሳምንት

ማክሰኞ የካቲት 22 ቀን 2008

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ፋሲለደስ)

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ አርባምንጭ ከነማ (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ ደደቢት (ይርጋለም)

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና (ድሬዳዋ)

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ ኤሌክትሪክ (ሆሳእና)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ አዳማ ከነማ (ቦዲቲ)

11፡30 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ (አአ)

 

12ኛ ሳምንት

ቅዳሜ የካቲት 26 ቀን 2008

09፡00 – ደደቢት ከ ድሬዳዋ ከነማ (አአ)

11፡30 – ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ (አአ)

 

እሁድ የካቲት 27 ቀን 2008

09፡00 – አዳማ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (አዳማ አበበ ቢቂላ)

09፡00 – ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ (አአ)

09፡00 – ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳእና (አአ)

09፡00 – አርባምንጭ ከነማ ከ ሲዳማ ቡና (አርባምንጭ)

09፡00 – ዳሽን ቢራ ከ ሀዋሳ ከነማ (ፋሲለደስ)

 

13ኛ ሳምንት

ቅዳሜ መጋቢት 3 ቀን 2008

09፡00 – ሀዋሳ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሀዋሳ)

09፡00 – ሲዳማ ቡና ከ ዳሽን ቢራ (ይርጋለም)

09፡00 – ድሬዳዋ ከነማ ከ አርባምንጭ ከነማ (ድሬዳዋ)

09፡00 – ሀዲያ ሆሳእና ከ ደደቢት (ሆሳእና)

09፡00 – ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና (ቦዲቲ)

09፡00 – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኤሌክትሪክ (አአ)

11፡30 – መከላከያ ከ አዳማ ከነማ (አአ)

 

 

-የሊግ ኮሚቴው የውድድሮቹን ቀን እና ሰአት እንደአስፈላጊነቱ ሊቀይር ይችላል፡፡

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *