አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለስልጠና ሀንጋሪ ይገኛል

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ሀንጋሪ ይገኛል፡፡

የአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ረዳት ከሆኑት አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዳት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለአሰልጣኝነት ስልጠና ዕሁድ ምሽት ሀንጋሪ ደርሷል፡፡ ከመጋቢት 9 እስከ ግንቦት 30 ለሁለት ወር ከሀያ ቀናት የሚቆየው ይህን ስልጠና ዕድል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የኦሊምፒክ ኮሚቴ አመቻችተው እንዲጓዝ እንዳደረጉት አሰልጣኙ ለሶከር ኢትዮጵያ የገለፀ ሲሆን ራሱን በዕውቀት ለመገንባት አስተዋጽኦው የጎላ ነውም ብሏል፡፡

የቀድሞው የፌስቡክ ገፃችን በኛ ቁጥጥር ስር የማይገኝ በመሆኑ አዲሱ ገፃችንን ሊንኩን በመከተል ላይ ያድርጉ – facebook.com/SoccerEthiopia


© ሶከር ኢትዮጵያ

በድረ-ገጻችን ላይ የሚወጡ ጽሁፎች ምንጭ ካልተጠቀሱ በቀር የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ እባክዎ መረጃዎቻችንን በሚጠቀሙበት ወቅት ምንጭ መጥቀስዎን አይዘንጉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *