መቐለ 70 እንደርታ ለፋሲል ከነማ ክስ ምላሽ ሰጠ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ቅዳሜ ዕለት በተካሄደው የደደቢት እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ላይ የተከሰተውን ስርዓት አልበኝነት በተመለከተ ፋሲል ለፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ መቐለ 70 እንደርታ እና የትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ክስ ማቅረቡ ይታወሳል። 

ይህን ተከትሎ የመቐለ ክለብ ተከታዩን መግለጫ አውጥቷል፡-