ቻን 2020| የኢትዮጵያ አሰላለፍ ታውቋል

በቻን 2020 ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጅቡቲ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11 ተጫዋቾች ታውቀዋል።

አሰላለፉ ይህንን ይመስላል:-

ግብ ጠባቂ፡ ምንተስኖት አሎ

ተከላካዮች፡ ደስታ ደሙ፣ ያሬድ ባዬ፣ ጌቱ ኃ/ማሪያም፣ አምሳሉ ጥላሁን

አማካዮች: አማኑኤል ዮሐንስ (አ)፣ ሱራፌል ዳኛቸው፣ ታፈሰ ሰለሞን

አጥቂዎች፡ ሙጅብ ቃሲም፣ አማኑኤል ገ/ሚካኤል፣ አዲስ ግደይ

10:00 ላይ የሚደረገው ጨዋታው በዝግ እንዲካሄድ መወሰኑ የሚታወስ ሲሆን እስካሁን የተለወጠ ውሳኔ የለም።


© ሶከር ኢትዮጵያ

በድረ-ገጻችን ላይ የሚወጡ ጽሁፎች ምንጭ ካልተጠቀሱ በቀር የሶከር ኢትዮጵያ ናቸው፡፡ እባክዎ መረጃዎቻችንን በሚጠቀሙበት ወቅት ምንጭ መጥቀስዎን አይዘንጉ፡፡