የአዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣ

ለ2012 የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የአዲስ አበባ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል።

የመፍረስ ስጋት ተጋርጦበት የነበረውና በቅርቡ እንደማይፈርስ የተረጋገጠው አዲስ አበባ እግርኳስ ክለብ በዋናው ወንዶች፣ በሴቶች እና በወጣት ወንዶች ዋና አሰልጣኝ፣ ም/አሰልጣኝ እና የግብ ጠባቂ አሰልጣኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ነው መስፈርቶችን ያወጣ ሲሆን አጠቃላይ የቅጥር ማስታወቂያው ይህንን ይመስላል፡-




© ሶከር ኢትዮጵያ