የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ሙሉ መርሐ ግብር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትላንትናው ዕለት በአዳማ መካሄዱ ይታወሳል። በወጣው ዕጣ መሠረትም የአንደኛው ዙር (15 ሳምንታት) ሙሉ መርሐ ግብር ይህንን ይመስላል።

1ኛ ሳምንት
አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ወልቂጤ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰበታ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ጅማ አባ ጅፋር ከ ባህርዳር ከተማ
መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

2ኛ ሳምንት
አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወላይታ ድቻ
ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር
ባህር ዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ

3ኛ ሳምንት
ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ሰበታ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ጅማ አባ ጅፋር ከ ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

4ኛ ሳምንት
ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሑል ሽረ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

5ኛ ሳምንት
ሰበታ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ
ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ
ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ

6ኛ ሳምንት
ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ወልቂጤ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
አዳማ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ

7ኛ ሳምንት
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ
ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ
መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሲዳማ ቡና
ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

8ኛ ሳምንት
ወላይታ ድቻ ከ ስሑል ሽረ
ሰበታ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ወልቂጤ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

9ኛ ሳምንት
ስሑል ሽረ ከ ፋሲል ከነማ
ጅማ አባጅፋር ከ ወላይታ ድቻ
መቐለ 70 እንደርታ ከ ሰበታ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ሀድያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ባህርዳር ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና

10ኛ ሳምንት
ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር
ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ወልቂጤ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

11ኛው ሳምንት
ጅማ አባጅፋር ከ ፋሲል ከነማ
መቐለ 70 እንደርታ ከ ስሑል ሽረ
ሀዋሳ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ድሬዳዋ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
ሀድያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ
ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

12ኛው ሳምንት
ጅማ አባጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ
ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ
ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ሰበታ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ወልቂጤ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና
ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

13ኛው ሳምንት
መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር
ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ሀድያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
ባህርዳር ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

14ኛው ሳምንት
መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
ስሑል ሽረ ከ ሀድያ ሆሳዕና
ወላይታ ድቻ ከ ባህርዳር ከተማ
ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

15ኛው ሳምንት
ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ሀድያ ሆሳዕና ከ ጅማ አባጅፋር
ባህርዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወልቂጤ ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ


© ሶከር ኢትዮጵያ