ከፍተኛ ሊግ | የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት እና ዓመታዊ ስብሰባ በጁፒተር ሆቴል ሲከናወን የመርሐ ግብር ድልድልም ወጥቷል።

በሦስት ምድቦች ተከፍሎ የሚከናወነው ይህ ውድድር የምድብ ድልድል ከወጣ በኋላ ውድድሩ በአንድ ሳምንት ተራዝሞ ታህሳስ 5 እንዲጀመር የተወሰነ ሲሆን የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎችም ይህን በሚመስል መልኩ ወጥቷል።

ምድብ ሀ

ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ደሴ ከተማ
አክሱም ከተማ ከ ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን
ገላን ከተማ ከ ሶሎዳ ዓድዋ
ወልዲያ ከ ፌዴራል ፖሊስ
ደደቢት ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ወሎ ኮምቦልቻ ከ አቃቂ ቃሊቲ

ምድብ ለ

ወላይታ ሶዶ ከ ሀምበሪቾ
ካፋ ቡና ከ ቤንች ማጂ ቡና
ሻሸመኔ ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
አዲስ አበባ ከተማ ከ መከላከያ
ነቀምት ከተማ ከ ሀላባ ከተማ
ኢኮስኮ ከ ጅማ አባ ቡና

ምድብ ሐ 

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
የካ ክፍለ ከተማ ከ ባቱ ከተማ
ቡታጅራ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ
ነገሌ አርሲ ከ ጌዴኦ ዲላ
ካምባታ ሺንሺቾ ከ ስልጤ ወራቤ

*ሙሉውን መርሐ ግብር ከቆይታ በኋላ ይዘን እንቀርባለን


© ሶከር ኢትዮጵያ