ባለፈው ሳምንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ማክሰኞ በሚደረጉ የ2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ እኛም ውድድሩን ለመከታተል እንዲያመቻችሁ በዞን ከፋፍለን እንዲህ አቅርበንላችኋል፡፡
ምስራቅ ዞን
እሁድ 06/06/08
09፡00 – ካሊ ጅግጅጋ ከ አሊ ሐብቴ ጋራዥ (ጅግጅጋ)
09፡00 – መተሃራ ስኳር ከ ወንጂ ስኳር (መተሃራ)
09፡00 – ሞጆ ከተማ ከ ሶማሌ ፖሊስ (ሞጆ)
09፡00 – ቢሾፍቱ ከተማ ከ ሐረር ሲቲ (ቢሾፍቱ)
ሰሜን ዞን ‹‹ምድብ ለ››
እሁድ 06/06/08
09፡00 – ሶሎዳ አድዋ ከ ትግራይ ውሃ ስራ (አድዋ)
09፡00 – ደሴ ከተማ ከ ላስታ ላሊበላ
09፡00 – ሽሬ እንዳስላሴ ከ ዋልታ ፖሊስ (ሽሬ)
ማዕከላዊ ዞን ‹‹ምድብ ለ››
ቅዳሜ 05/06/08
09፡00 – ቦሌ ገርጂ ዩኒየን ከ አዲስ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
እሁድ 06/06/08
09፡00 – ሆለታ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ (ሆለታ)
09፡00 – ጨፌ ዶንሳ ከ አራዳ (ጨፌ ዶንሳ)
09፡00 – አምቦ ከተማ ከ ወሊሶ ከተማ (አምቦ)
ደቡብ ዞን ‹‹ምድብ ለ››
እሁድ 06/06/08
09፡00 – ጎፉ ባሪንቼ ከ ኮንሶ ኒውዮርክ (ጎፉ)
09፡00 – ቡሌ ሆራ ከ ወላይታ ሶዶ (ቡሌ ሆራ)
09፡00 – ሃምበሪቾ ከ ጋርዱላ (ሀምበሪቾ)
09፡00 – ሮቤ ከተማ ከ ዲላ ከተማ (ሮቤ)
ሰሜን ዞን ‹‹ምድብ ሀ››
ቅዳሜ 05/06/08
09፡00 – አማራ ፖሊስ ከ ዳባት ከተማ (ባህርዳር)
እሁድ 06/06/08
09፡00 – ዳሞት ከተማ ከ ደብረማርቆስ ከተማ (ፍኖተ ሰላም)
09፡00 – ደባርቅ ከተማ ከ አምባ ጊዮርጊስ (ደባርቅ)
ማዕከላዊ ዞን ‹‹ምድብ ሀ››
እሁድ 06/06/08
04፡00 – ለገጣፎ ከ ንፋስ ስልክ (ለገጣፎ)
09፡00 – ቱሉ ቦሎ ከ ዱከም ከተማ (ቱሉ ቦሎ)
ሰኞ 07/06/08
09፡00 – ልደታ ከ ቡታጅራ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
ማክሰኞ 08/06/08
09፡00 – የካ ከ መቂ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
-በደቡብ ዞን ምድብ ሀ የሚደረጉ ጨዋታዎች ለሌላ ጊዜ ተላልፈዋል፡፡ ይ ዞን ባለፈው ሳምንትም ጨዋታ አላደረገም፡፡