የፕሪምየር ሊጉ 18ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ታወቀ

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ የአፍሪካ ውድድሮች በመሰረዛቸው ምክንያት በአዲስ የመርሐ ግብር ሽግሽግ እንደሚደረጉ መገለፁ ይታወሳል። በዚህም የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መቼ እንደሚደረጉ ታውቋል።

መጋቢት 25 ሊደረጉ የነበሩ የ18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጣይ ቅዳሜ እና እሁድ እንደሚደረጉ የታወቀ ሲሆን መርሐ ግብሩ የሚከተለውን ይመስላል፡-

ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2012

ቅዱስ ጊዮርጊስ (10:00) ወላይታ ድቻ
አዳማ ከተማ (9:00) ሰበታ ከተማ
ፋሲል ከተማ (9:00) ወልቂጤ ከተማ
ወልዋሎ (9:00) ስሑል ሽረ
ሲዳማ ቡና (9:00) ጅማ አባ ጅፋር
ባህር ዳር ከተማ (9:00) ሀዋሳ ከተማ
ሀዲያ ሆሳዕና (9:00) ድሬዳዋ ከተማ

እሁድ መጋቢት 13 ቀን 2012

ኢትዮጵያ ቡና (10:00) መቐለ 70 እንደርታ

©ሶከር ኢትዮጵያ