ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ ቡና እና ሰበታ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል።

በካሣዬ አራጌ በኩል ሁለት የተጫዋቾች ለውጥ በአማካይ ስፍራ ላይ የተደረገ ሲሆን ወጣቶቹ ዊልያም ሰለሞን እና ሬድዋን ናስር በአምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ እና ዓለምአንተ ካሣ ምትክ ወደ መጀመርያ አሰላለፍ አምጥተዋቸዋል።

በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በኩል አንድ ተጫዋች ብቻ ለውጥ የተደረገ ሲሆን ባለፈው ሳምንት ተቀይሮ በመግባት ጎል ያስቆጠረው ፍፁም ገብረማርያም በታደለ መንገሻ ምትክ በዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ጨዋዋ የሚጀምር ይሆናል።

አሰላለፉ ይህንን ይመስላል:-

ኢትዮጵያ ቡና

1 ተክለማርያም ሻንቆ
18 ኃይሌ ገብረትንሳይ
4 ወንድሜነህ ደረጄ
2 አበበ ጥላሁን
11 አሥራት ቱንጆ
16 ሬድዋን ናስር
13 ዊልያም ሰለሞን
5 ታፈሰ ሰለሞን
10 አበበከር ናስር
25 ሀብታሙ ታደሰ
17 አቤል ከበደ

ሰበታ ከተማ

44 ፋሲል ገብረሚካኤል
14 ዓለማየሁ ሙለታ
4 አንተነህ ተስፋዬ
21 አዲሱ ተስፋዬ
23 ኃይለሚካኤል አደፍርስ
3 መስዑድ መሐመድ
8 ፉአድ ፈረጃ
10 ዳዊት እስጢፋኖስ
7 ቡልቻ ሹራ
19 እስራኤል እሸቱ
16 ፍፁም ገብረማርያም

ለቀጥታ የውጤት መግለጫ: LIVE SCORE


© ሶከር ኢትዮጵያ