ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ላይ ከሚጀምረው የቡና እና ባህር ዳር ጨዋታ በፊት እነኚህን መረጃዎች ይጋሩ።

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ጅማን እና ድቻን ሲገጥሙ ያልቀየሩት የመጀመሪያ አስላለፍ ላይ ዛሬ አንድ ለውጥ በማድረግ ሚኪያስ መኮንን በአቤል ከበደ ቦታ ጨዋታውን እንዲጀምር አድርገዋል። አሰልጣኙ ቡድኑ የታየበትንችግሮች አርሞ ለዚህ ጨዋታ እንደቀረበ ተናግረዋል።

ጨዋታው አዝናኝ እንደሚሆን ግምታቸውን ያስቀመጡት እና ደጋፊዎቻቸውን ለማስደሰት መዘጋጀታቸውን የገለፁት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በበኩላቸው ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ጨዋታ የተጨዋች ምርጫ ለውጥ ሳያደርጉ ጨዋታውን ይጀምራሉ።

ማኑኤ ወልደፃዲቅ ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት ለመምራት ተመድበዋል።

የቡድኖቹ አሰላለፍ ይህንን ይመስላል

ኢትዮጵያ ቡና

1 ተክለማርያም ሻንቆ
18 ኃይሌ ገብረትንሳይ
4 ወንድሜነህ ደረጄ
2 አበበ ጥላሁን
11 አሥራት ቱንጆ
8 አማኑኤል ዮሐንስ
13 ዊልያም ሰለሞን
5 ታፈሰ ሰለሞን
7 ሚኪያስ መኮንን
10 አቡበከር ናስር
25 ሀብታሙ ታደሰ

ባህር ዳር ከተማ

22 ጽዮን መርዕድ
16 ሳሙኤል ተስፋዬ
15 ሰለሞን ወዴሳ
6 መናፍ ዐወል
13 አህመድ ረሺድ
18 ሳለአምላክ ተገኘ
24 አፈወርቅ ኃይሉ
21 ፍቅረሚካኤል ዓለሙ
14 ፍጹም ዓለሙ
7 ግርማ ዲሳሳ
25 ምንይሉ ወንድሙ


© ሶከር ኢትዮጵያ