በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የተስፋ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ተካሂዶ ኢትዮጵያ ቡና ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 3ኛ አሳድጓል፡፡
የሊጉ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 19 ተካሂደው የነበረ ሲሆን የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበውበታል፡-
ደደቢት 1-1 ኤሌክትሪክ
ኢትዮጵያ መድን 2-1 ሰውነት ቢሻው
ቅዱስ ጊዮርጊስ 5-1 ሙገር ሲሚንቶ
መከላከያ 1-2 አዳማ ከተማ
የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል፡-