የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ሲወጣ ቡድኖቹም ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል።

ከመስከረም 15-28 በሀዋሳ አርቴፊሻል ሳር ሜዳ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ላይ አምስት ክለቦች ተሳታፊ የሚሆኑ ሲሆን በዙር መልክ ውድድራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል።

በወጣው ድልድል መሠረት ተጋጣሚዎቹ የሚከተሉት ሆነዋል

ቅዳሜ መስከረም 15

ሲዳማ ቡና 08 00 ድሬዳዋ ከተማ

እሁድ መስከረም 16

ሰበታ ከተማ 10 00 ሀዲያ ሆሳዕና

አራፊ – ሀዋሳ ከተማ

ረቡዕ መስከረም 19

ሀዋሳ ከተማ 08 00 ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ከተማ 10 00 ሀዲያ ሆሳዕና

አራፊ – ሰበታ ከተማ

ቅዳሜ መስከረም 22

ሲዳማ ቡና 08 00 ሰበታ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ 10 00 ድሬዳዋ ከተማ

አራፊ – ሀዲያ ሆሳዕና

ማክሰኞ መስከረም 25

ሰበታ ከተማ 08 00 ድሬዳዋ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ 10 00 ሀዲያ ሆሳዕና

አራፊ – ሲዳማ ቡና


አርብ መስከረም 28

ሲዳማ ቡና 08 00 ሀዲያ ሆሳዕና
ሰበታ ከተማ 10 00 ሀዋሳ ከተማ

አራፊ – ድሬዳዋ ከተማ